Search our sites

Search past winners/finalists


  • MESA logo
  • SATE logo

ኣማርኛ (amarəñña)

IBA Montage

በ2025 (19 ኛ ዓመታዊ) ለሚካሄደው Stevie® Awards for Sales & Customer Service እጩ ተወዳዳሪዎችን እንዲያቀርቡ ድርጅትዎን እንጋብዛለን። ለደንበኛ አገልግሎት ፣ ለንግድ ሥራ እድገት እና ለሽያጭ ባለሙያዎች የአለም ዋና ዋና ክብሮች በታዋቂው International Business Awards® እና American Business Awards® ፈጣሪዎች የመጡ ናቸው።

የእርስዎን ምደባ እንዴት ማዘጋጀትና ማስረከብን በተመለከተ የተሟላ መመርያ በማስገባት የመወዳደሪያ ኪት ለመቀበል ከፈለጉ፤የኢሜል አድራሻዎን እዚህ ያስገቡ እና እኛ እንልክልዎታለን። በጣም ጥብቅ የሆነ ግላዊ መምሪያ አለን እና የኢሜይል አድራሻዎን በማንኛውም ምክንያት ለማንም አናጋራም።

 

እዚህ በዚህ ቋንቋ ውስጥ የሚያዩት ብቸኛው ገጽ በዚህ ድረ ገፅ ላይ ነው። ሁሉም ሌሎች ገጾች በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ነው፤ልክ እንደ የመግቢያ ኪት። ምክንያቱም የእጩነት ጥቆማዎች በእንግሊዝኛ እንዲገባ ስለምንፈልግ በመላው ዓለም ያሉ የንግድ ባለሙያዎች በፍርድ ሂደት ውስጥ መሳተፍ ይችላሉ።

ስለ Stevie Awards for Sales & Customer Service

Stevie Awards for Sales & Customer Service በዓለም ዙሪያ ያሉ የደንበኞች አገልግሎት፣የዕውቂያ ማዕከል፣ የንግድ ልማት እና የሽያጭ ባለሙያዎች ስኬቶችን ይገነዘባል. ሽልማቶችን የሚያቀርበው Stevie Awards በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ይገኛል. እነርሱ ስምት የተለያየ Stevie Award ውድድሮች አዘጋጆች ናቸው በ www.StevieAwards.com መማር ይችላሉ. Stevie Award ድል በዓለም ላይ እጅግ በጣም ከሚፈለጉ ሽልማቶች አንዱ ሆኗል።

በ 2024፤Stevie Awards for Sales & Customer Service በላስ ቬጋስ፤ኔቫዳ ዩናይትድ ስቴትስ ኖቬምበር ወር ላይ በተካሄደው የጋላ ትልቅ ግብዣ ከ40 ሀገሮች በላይ ለተገኙ ድርጅቶችና ግለሰቦች ሸልሟል። በ 2024 እትም ውስጥ ያሉትን አሸናፊዎች ዝርዝር ለማየት እዚህ ጠቅ ያድርጉ።

ምድቦች

Stevie Awards for Sales & Customer Service የሚመረጡ ብዙ ዓይነት የሽልማት ምድቦች አሉ። ለመሳተፍ ከመረጡ፤ድርጅቱ ሊታወቅባቸው ከሚፈልጋቸው ስኬቶች ጋር የሚዛመዱ ምድቦችን ይመርጣሉ፤ እና እጩዎችዎን ለእነዚያ ምድቦች በተሰጠ መመሪያ መሰረት ያዘጋጃሉ። ከሚከተሉት ምድቦች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው፤

  • ሽያጮች  
    • የሽያጭ ግለሰቦች
    • የሽያጭ ቡድን
    • የሽያጭ ስኬት
    • የሽያጭ ልዩነት
  • የደንበኞች አገልግሎት እና የእውቂያ ማዕከል
    • የደንበኞች አገልግሎት እና የግል የዕውቂያ ማዕከል
    • የደንበኞች አገልግሎት እና የእውቂያ ማዕከል ቡድን
    • የደንበኞች አገልግሎት እና የእውቂያ ማዕከል ስኬት
    • የደንበኞች አገልግሎት መምሪያ
    • የደንበኞች አገልግሎት ስኬት
  • አዲስ ምርት እና አገልግሎ
  • መፍትሔ አቅራቢ።
  • የንግድ እድገት

የምድቦች ዝርዝር እና መግለጫ በመግቢያ መሣሪያው ውስጥ ይገኛል።

ለእጩነቶች ለመቅረብ በብቁነት ወቅት የእጩዎቹን ስኬቶች የሚገልጽ እስከ 650 ቃላት የሚደርስ ጥናታዊ ጽሁፍ ወይም ይህንኑ የሚገልፅ እስከ አምስት (5) ደቂቃዎች የሚረዝም ቪዲዮ እንዲያቀርቡ ይጠይቃሉ። አንድ እጩ ግለሰብ፣ ቡድን፣ አዲስ ምርት ወይም አገልግሎት ወይም አጠቃላይ ድርጅት ሊሆን ይችላል።

ሽልማቶች

የ2025 የስቲቪ ሽልማቶች በሽያጭ እና የደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ በማርች 6 ይገለጻል። አሸናፊዎች ኤፕሪል 10 በኒውዮርክ ከተማ በሚካሄደው ስነ ስርዓት ላይ እውቅና ያገኛሉ። አሸናፊዎች በክብረ በዓሉ ላይ እንዲገኙ አይገደዱም።

ግንኙነቶች

Stevie Awards በብዙ አገሮች ውስጥ ተወካዮች አሏቸው። እነዚህ ተወካዮች በአገሪቱ ውስጥ በሽልማቱ ላይ እንዲሳተፉ መረጃ ያሰራጫሉ እንዲሁም ለድርጅቶችም እገዛ ያደርጋሉ። በአገርዎ ውስጥ ማንኛውም ተወካይ ይኖር እንደሆነ ለማወቅ ፣ እዚህ ጠቅ ያድርጉ ።

እንዲሁም በሚቀጥሉት አድራሻ አዘጋጆቹን ማነጋገርም ይችላሉ:

The Stevie Awards
10560 Main Street, Suite 519
Fairfax, Virginia 22030, USA
ስልክ: +1 703-547-8389
ፋክስ: +1 703-991-2397
ኢሜይል: help@stevieawards.com