ኣማርኛ (amarəñña)
Stevie Awards for Women in Business (በንግድ ስራ ውስጥ ላሉ ሴቶች) በ2025 (22ኛ ዓመታዊ) ለሚካሄደው Stevie Awards (የስቲቭ® ሽልማቶች)እጩ ተወዳዳሪዎችን እንዲያቀርቡ ድርጅትዎን እንጋብዛለን።
በዓለም ላይ ከፍተኛ የንግድ ስራ ሽልማት ፕሮግራም በተለይ ለሴቶች የሚሰጠው በዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅቶች ሽልማቶች® እና የአሜሪካን ቢዝነስ ሽልማት® ፈጣሪዎች የተዘጋጀ ነው።
የእርስዎን ምደባ እንዴት ማዘጋጀትና ማስረከብን በተመለከተ የተሟላ መመርያ በማስገባት የመወዳደሪያ ኪት ለመቀበል ከፈለጉ፤የኢሜል አድራሻዎን እዚህ ያስገቡ እና እኛ እንልክልዎታለን፡፡ በጣም ጥብቅ የሆነ ግላዊ መምሪያ አለን እና የኢሜይል አድራሻዎን በማንኛውም ምክንያት ለማንም አናጋራም፡፡
እዚህ በዚህ ቋንቋ ውስጥ የሚያዩት ብቸኛው ገጽ በዚህ ድረ ገፅ ላይ ነው፡፡ ሁሉም ሌሎች ገጾች በእንግሊዝኛ የተዘጋጀ ነው፤ልክ እንደ የመግቢያ ኪት፡፡ ምክንያቱም የእጩነት ጥቆማዎች በእንግሊዝኛ እንዲገባ ስለምንፈልግ በመላው ዓለም ያሉ የንግድ ባለሙያዎች በፍርድ ሂደት ውስጥ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
Stevie Awards for Women in Business(በንግድ ስራ ውስጥ ላሉ ሴቶች )የተዘጋጀው የስቴቪ ሽልማቶች የሴት ሥራ ፈጣሪዎችን፤ ስራ አስፈፃሚዎችን፤ ሰራተኞች እና በሚመሯቸው ድርጅቶች የተገኙ ውጤቶችን ያከብራል.
ሽልማቶችን የሚያቀርበው Stevie Awards(የስቲቭ ሽልማቶች) በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ይገኛል።
እነርሱ ስምንት የተለያየ Stevie Awards (የስቲቭ ሽልማቶች)ውድድሮች አዘጋጆች ናቸው በ www.StevieAwards.com መማር ይችላሉ።
Stevie Awards (የስቲቭ ሽልማቶች)ድል በዓለም ላይ እጅግ በጣም ከሚፈለጉ ሽልማቶች አንዱ ሆኗል።
በ 2024፤ የ Stevie Awards for Women in Business (በንግድ ስራ ውስጥ ላሉ ሴቶች የተዘጋጀ የስቲቭ ሽልማቶች)በኒውዮርክ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ኖቬምበር ወር ላይ በተካሄደው የጋላ ትልቅ ግብዣ ከ30 ሀገሮች በላይ ለተገኙ ድርጅቶችና ግለሰቦች ሸልሟል።
በ 2024 እትም ውስጥ ያሉትን አሸናፊዎች ዝርዝር ለማየት እዚህ ጠቅ ያድርጉ።
በንግድ ስራ ውስጥ ላሉ ሴቶች Stevie Awards (ከስቴቭ ሽልማት) የሚመረጡ ብዙ ዓይነት የሽልማት ምድቦች አሉ፡፡ ለመሳተፍ ከመረጡ፤ድርጅቱ ሊታወቅባቸው ከሚፈልጋቸው ስኬቶች ጋር የሚዛመዱ ምድቦችን ይመርጣሉ፤ እና እጩዎችዎን ለእነዚያ ምድቦች በተሰጠ መመሪያ መሰረት ያዘጋጃሉ፡፡ ከሚከተሉት ምድቦች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው፤
- የያንዳንዱ የሴቶች ሽልማት ምድቦች፤የሚከተሉትን ያካትታል
- የዓመቱ ሴት ሥራ ፈጣሪ
- የዓመቱ የሴቶች ፈጠሪ
- የዓመቱ ሴት ስራ አስፈጻሚ
- የዓመቱ ሴት ሰራተኛ
- ኩባንያ / ድርጅት (የሴቶች-ባለቤት ወይም የሚመራ) የሽልማት ምድቦች
- አዲስ ምርት እና አገልግሎት (ለ/በሴቶች የተዘጋጀ) የሽልማት ምድቦች
- ኮምዩኒኬሽን እና ማርኬቲንግ (ለ /በሴቶች የተዘጋጀ) የሽልማት ምድቦች
- ማህደረ መረጃ (ለ / በሴቶች የበለጸገ) የሽልማት ምድቦች
- የስኬት ምድቦች
የምድቦች መግለጫዎች ዝርዝር፤ለእያንዳንዱ የማስረከቢያ መስፈርቶች፤ የምዝገባ ቀነ-ገደቦች እና አስፈላጊ የምዝገባ ክፍያዎች በመግቢያ ኪት ውስጥ ተገልፀዋል፡፡
የ2025 የስቴቪ ሽልማት የመጨረሻ እጩዎች በሴፕቴምበር 19 ይታወቃሉ። የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ስቴቪ ሽልማቶች በኒውዮርክ ከተማ በጋላ እራት ወቅት ይሰጣሉ።
ግንኙነቶች
እባክዎ ስለ በንግድ ስራ ላይ ላሉ ሴቶች የ Stevie Awards (የስትቭ ሽልማቶች)ወይም Stevie Awards (የስትቭ ሽልማቶች)ፕሮግራሞች አንዱ ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች ካለዎት ያግኙን።
የስቴቪ ሽልማቶች
10560 Main Street, Suite 519
ፌርፋክስ, ቨርጂኒያ 22030, ዩ.ኤስ.ኤ
ስልክ: +1 703-547-8389
ፋክስ: +1 703-991-2397
ኢሜይል: help@stevieawards.com